top of page
መልእክት ለመተዉ....
በዚህ በኃዘናችን ጊዜ ከጎናችን በመሆን ደከመን ሰለቸን ሳትሉ በአጠገባችን በመሆን ላልስተዛዘናችሁን ሁሉ እግዚአብሄር የድካማችሁን ይክፈላችሁ እንላለን። እንዲሁም እናታችን በተፈጥሮዋ ሰው ለማስተናገድ ተጨናቂ መሆኗን ስለምናውቅ፣ በሕመም ላይ ሆና እንዳትጨነቅ በማሰብ ፣ የቤቱን ርቀት ጥያቄ ውስጥ ሳታስገቡ መጥታችው ለመጠየቅ ፈልጋችሁ ላልተሳካላችሁ ሁሉ ከልባችን ይቅርታ እንጠይቃለን። በዚህ አጋጣሚ ከቅርብም ሆነ ከሩቅ በስልክ ላነጋገራችሁንና መልእክት በመተው ላፅናናችሁን ሁሉ እግዚአብሄር ያክብርልን እንናለን
ለወይዘሮ አልማዝ ቤተሰቦች የሀዘን መግለጫ መልዕክት መስጠት ለምትሹ ሁሉ ከዚህ በታች ባለው ማስታወሻ ተጠቀሙ።
Although our Mother is no longer with us, we'd love you to share your stories about her life and the impact she made.
የሁሉ እናት አልማዝዬ.
bottom of page