አልማዝዬ የምትወደው የበጎ አድራጎ ተረጂዎች

 

ወይዘሮ አልማዝ በሕይወት በነበሩበት ዘመን በነበራቸው ፅኑ እምነት በመነሳት አያሌ ለሆኑ አብያተ ክርስትያናት የሚቻላቸውን ሁሉ እርዳታ ያደርጉ ነበር። አሁንም ከእረፍታቸው በኃላ የወይዘሮ አልማዝን ፈለግ በመከተል በጎአድራጎት ማድረግ የምትፈልጉ ሁሉ በሎሳንጅለስ ለሚገኘው የድንግል ማርያም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን እጃችሁን እንድትዘረጉ በትሕትና እንጠይቃለን።

የቤተክርስቲያን አድራሻ:

 

Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo  Church

4907 S Main St, Los Angeles, CA 90037